በአዲስ አበባ ተግባረ እድ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ዲጂታል ተቋምን እውን ለማድረግ የሚያደርገው እንቅስቃሴ እንደቀጠለ ነው። The movement to realize a digital institution in Addis Ababa Tegbare-id Polytechnic College.

በዚህ እንቅስቃሴው 360⁰ VR video በመቅረፅ ለተማሪዎች ኢንተራክቲቭ የሆነ የትምህርት መርጃ ማዘጋጀት የሚያችል ስልጠና Cinop ከሚባል ዓለም አቀፍ ድርጅት ጋር በመተባበር መሰጠት ለማስጀመር ስልጠናዎች በመሰጠት ላይ ይገኛሉ ።

Trainings are being given in collaboration with an international organization called Cinop, funded by European union, which can create an interactive educational resource for students by recording 360⁰ VR video.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *