የአዲስ አበባ ተግባረ ዕድ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የፕሮጀክት ማስተባበሪያ ክፍል በትብብር ስልጠና ከኮሌጁ ጋር ከሚሰሩ ኢንዱስትሪዎች ጋር የውይይት እና የምክክር መድረክ አካሔደ::The project coordination department of Addis Ababa Tegbare-id Polytechnic College held a Two Round dialogue and consultation forum with industries that work with the college through cooperative training.

በውይይት መድረኩ ላይ ሲኖፕ የተባለው ዓለም ዓቀፍ ድርጅት እና ተባባሪዎቹ ከተግባረ ዕድ ጋር በጋራ በመሆን የትብብር ስልጠና ማጠናከር የሚል አላማ በመያዝ ፕሮጀክት እየተገበሩ መሆኑን የሚታወቅ ሲሆን በዛሬ የውይይት መድረክ በኮሌጁ እንዲሁም በኢንዱስትሪው በኩል ያሉ ተግዳሮቶች የመለየት እና መፍትሔያቸውን የማመላከት ውይይት ተደርጓል።

ይሕ የውይይት እና የምክክር መድረክ በኮሌጁ እና በኢንዱስትሪው መካከል ያለውን ተቀራርቦ በጋራ ዓላማ የመስራት ባሕል እንዲዳብር ታስቦ በጂአይዜድ ድጋፍ የተሰጠ ስልጠና ነው::

In the discussion forum, it is known that Cinop, an international organization and its partners, are implementing a project with the aim of strengthening cooperation training together with the opportunity. The project is funded by EU.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *